download the movie ወይ ነዶ Ethiopian Movie Wey Nedo 2024 Full Length Ethiopian Film Wey Nedo 2024 for free online in high quality
download the movie ወይ ነዶ Ethiopian Movie Wey Nedo 2024 Full Length Ethiopian Film Wey Nedo 2024 for free online in high quality
የድሮውን፣ነው፣የሚያስተላልፉት፣ባሁኑ፣ስሀትኳ፣እድህአይነትኳይኖር፣አይመስለኝም፣ዴሞ፣እጃእጅ፣የበፊ፣ባህልነው፣ያሁን፣አይዴለም፣ዘና፣ያርጉን፣እባካቺሁ፣ተዋቼው
?????
ለየት የሚያደርጋቸው ደሞ ?ሁሉም በስማቸው ?
አገራችሁ ደስ ሲል በማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
????ወይ እሱ ባለዉ
እር።ውይኔ።እሱባለው።?????
ውይኔ።ጉዴ።ገርመው።??????❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በመብርሃን እንደዛሬ ስቄ አለቅም ይመቻችሁ ባየሽ እሱ ባለዉ በርቱ.
አገራችንን ሰላም ያድርግልን
????
እኔም አጋ ጥሞኝ ያውቃል ሱብሃንአላህ ወዶችግን አላህይሁናችሁ ሴቶችምእደዛው ዋናውየትዳር መስፈርት እሱብቻነው ምንፍቅር ቢኖር መታገስአይቻልም
ሩጪ???????????
ርወኔ ገርመው ??????
አረ ባላገሮች አልተቻሉም በርቱልን ከሱሪና ተከፈር ቀለም የፀዳ
መደነቂያ፣በሁሉም ድራማ ላይ ሊፕስቲክ ባትጠቀሚ? እንደሁኔታው ለድራማው አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ብቻ ተቀቢ ፣አይመስልሽም?
????
የዛሬው ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ኡሱ ባለው ??? በሳቅ ገደልክኚ
አረ እናተ ሰዎች በሳቅ ገደላቹኝ ወይኔ ስወዳቹ kkkkkk ብርቱክን ሲታደል ሎሚ ደረሰኝ አለች ትወና እናተጋነው የምር ምርጥ ናቹ እናመሰግናለን
ሠላም ሠላም እባካችሁ የዚህን ቦታ የምታውቁ ነገሩኝ ከዚህ አገር መኖር አምሮኛል ቀልድ አይደለም የገጠር ልጅ ስለሆንኩ ሳየው ደሰ ይለኛል በጣም
?????
????????ጉድ።አሳከኝ
እደዛም በህዮተ ስቀአላቅም??????? ተመቻቹኝ በርቱ።ፈታበሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
??????
እር እሱባለው እዬ ኮፍያህን አውልቀው ማእድ ላይ ስወድህ እኮ ጎበዝ መሆንህን ታውቃለህ????????ሳር ሲግጥ ጥርሱ ይበላሻል
ወይ ገርመውዬ እንደው እኮ እር እንደው ማንን ከማንን ላበላልጥ ወይኔ የአንዱን ሳይ የአንዱ ምን አለፍችሁ ሁላችሁም ስጦታ የተስጣችሁ ናችሁ የሱ ባለው እናት ሆንውየሚስሩት እራሳቸው ንፍስ ንገር ናቸው በቃ ምን አለፍችሁ በቃ በቃ በቃ ትችላላችሁ??????????እሱ የፍጠርን አምላክ ከንናቱይጠብቃችሁ????????
ወይኔ ??????ተሎ ተሎ ተሰበሪ
አይ ሱቤ ቀሳቅ ገደለኝ ???
ወጥ ለበጉ አላለም እሱ ባለው ????????
ያገባሁት ያውወጥ ምናምን እንድታበስልልኝ አላላም እር እሱ ባለውን የት ላግኝው በጣምንው የምወደው የሚስራው ንገርሁሉ???
ማሮችችችችችችችችችችች❤❤❤❤❤
እስኪ አስተያየት ስጡኝ. እኔከባልተቤቴጋር ከተጋባን ሰባት አመታችነው አድም ቀንተግባብተን አንምውቅም. ቤተሰቦቹበጣም ጡሩሰውናቸው የኔምቤተሰቦች በጣም ነውየሚከባበሩት. ልጁምንም መረዳት አይፈልግም ላስረዳውም ብል በማያውቀውቆቆ የዘፈኩለት ይመስለዋል እኔየምሰራውን ሁሉ ለሱአማክራለሁ እሱመቸምሆዱ አይገኝም እኔም ሰልችቶኝ ስለንሮየማስበው ትቸዋለሁ ምንም ማማከር አልፈልግም. ያለሁትስደትነው እሱም ስደትነበር ሀገሬገብቶል. አሁንም እደዚያውነው. ስደት እያለ እደማበድ ብሎነበር የአእምሮጪቀት አለበት እሱየፈለገውንብቻነውየሚሰራው. ግንእደትልሁን. የኔም ቤቱሰቦች የሱም በጣምይከባበራሉ እኔእናእሱ ሆድ እናጀርባነን
ነይ ልጨርሰው ልጠግነው ????????
????????????????
???????????የዛሬው ይለያል????????????
አልገባኝም ቢራቢሮ ኢትዮጵያ ?የባል ገመና ለሰዉ አይወራም ከቤተሰቦችሺ ተመካከሪበት ልብሺ የሚልሺን በራስሺ ወስኝ
የኔ ማሮች ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤
ሙቅ ነኝ ይሺተኛል አላለችም ?
❤❤❤❤❤❤???????
"አማራ ጠንቋይ
ኧረ በለው ወይ ብትቀምሽው ብሎት አረፈ
????❤❤❤ወይ ጉድ።
ወየሁ በጉም አብሮ መብላት ጀመረ በሳቅ??????
ግን ከማንም በላይ እሚገርም ችሎታ እዳላችሁ ታቃላችሁ ???????
???????yezare leyu naw?????
❤❤❤❤❤❤❤????❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይይእሡባለው????
አይነጥላ እግዚአብሔር ይገስፅህ
እደው እሱባለው ዛሬ በሳቅ ?????????