download the movie ያጥሬዳ ሙሉ ፊልም / Yaterada / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie for free online in high quality
ሱባለውን ስወደው❤❤❤❤?????
ይሄ ሆድና ቂጣቹ ውስጥ የከተታችሁትን ነገር በናታቹ አውጡት የገጠር ሠው እንደዚ አደለም ሸንቃጣ ነው ያስጠላል ይሄ የኔ እይታ ነው ለኔ ደብሮኛል በተረፈ???
???????
አለባበሣችሁን፣አስተካክሉ።
ዛሬ ምነው ቦርጫም ሆናቹ መጣቹብን???
አይ እሱቤ ለሰጠ እግዚአብሔር ይሰጣል
እሱቢ ዛሬ አደኛ የኔ ጀግና❤❤❤❤
ዛሬ እሱባለው ቆፍጣና አባወራ እሩሩህ ባለሀብት ????❤❤❤❤❤
የዛሬው በጣም ጥሩ ነበር ግን ያየሽ ብትኖርበት ደግሞ እጅግ በጣም ያምር ነበር ።ያየሽ ማለት ለድራማችሁ ቅመም ነች ።
የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው ሴቶቹ ቂጣቸው አብጦ ወንዶቹ ሆዳቸው አብጦ መጡ ወየው በሳቅ ሞትኩ ????????????❤❤❤❤❤❤
????❤❤❤❤❤wudoche❤❤❤
ክክክክክ ኧረ እሱየ እንዴት ነው ኢሄ ቦርጭ ካለቦታው አስቀምጠህ አሳቅኸን።
ነጭ ቀሚስ የለበሠችዉ በቂጧ አርግዛለች እንደ.?
መቀመጫ አላለም አይ ወዶች???
ዛሬ ደሞ ቂጣችሁም ሆዳችሁም አብጦአል ይመቻችሁ?????❤❤❤
❤❤❤???
❤❤❤?❤❤❤❤????????
ዛሬ እሱ ባለው ምርጥ አባዋራ ????? እንወዳችሗለን በርቱልን
ገራምን ልጂ እናቷ አትወዳትም ለምድን ነው ግን
??????የዛሬው ይለያል ሁላችሁም አባብጣችሗል???????
ኧረ ዛሬ ቦርጭ እና ዳሌ በጅምላ የታደለው????
እትየ አልማዝ ያምረበወታል በጣም
ምክር አንሣ ወይ ካገር ተነሳ ይባላል። ምንም እንኳን የቅጥፍናው ሥራ ቢያምርብህና ቢመችህም አንዳንድ ጊዜ እንደዚህ የአይን መስበሪያ ቀና ነገር መስራትህ ጥሩ የአርቲስት በለሟያ መሆንህን ከማሳየቱም በላይ የኑሮና የጊዜ ጉዳይ ሆኖ የሰው ልጅ ዝቅ ብሎ ሲኖር ከሚያስፈልገው መሠረታው የምግብ፣የልብስና መጠለያ በተጨማሪ የወገኑ አይዞህ ማለት ከመውደቅ አድኖ ቀና ብሎ እንዲራመድ ያደርገዋል። የትናንቱም የበግ ሥጋ ቅርጫ የአኢትዮጵያ ህዝብተካፍሎ መብላትን እንደሚያውቅበት እያሳቀ ያስተምራል። ኑሩልን ። ገረመው የቀረበልህ የባልነት ክራይተሪያ የምትችለው አልመሰለኝም። ሁለት ሳምንት ከምትተኛ ወይዘሮ ይልቅ፣ የሚመች ሶፋ ግዛና ቀልጣፋ ሰው ጋር አብረህ ኑር። መቀመጫው የሜትዬ ነው። እዚህ ያሉት ሴቶች ጫናውን ለማራገፍ በሩጫ ሊሞቱ ነው።
አይሱቤ ውሸቱንም ማስመሰሉንም ሁሉንም ይችልበታል
ምን ጉድ ነው ከፌትም ከኻላም ገፉሳ?????
❤❤❤❤ ግን ያጥሬዳ ምን ማለት ነዉ?
ያየሽና አበጀሽ አለሜን አምጡልን ካለዛ እዛዉ መምጣቴ ነዉ❤❤❤❤❤
ተጠነባሁ ምን ማለት ነዉ ተቸገርኩ አስቸገረችኝ ማለት ነዉ?
እሱ ባለዉ ዛሬ ትክክል ብለሃል ?? ከገዘብ ይልቅ ሰዉ ይቀድማል እዉነት ነዉ ? እንዳዉም ሆድ ብሶኛል? ንፁህ ስታሳዝን ?
ወይ እትየ አልማዝ አክስቴን መሰለችይ
ያለምወርቅ ስወድሽ
ወይ ቦርጭ በጣም ነው የምታምሩት?❤እትዮጵያን ሃገራችን ሰላሟ ይብዛ❤
የመጨረሻው ፓርት ክክክክክክ እኔም ዛሬ ሰብስክራብ አደረኩ
እሱባለው ባለሀብቱ በእውነት ያብርብሀል ??????አስተማሪነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዛሬ ውዶቹም አርገዘዋል??? ሴቶቹም ቂጣቸውን አሳድገዋል እረወይኔ???????????❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ገረመው አወ እደዚህ ነው ለሰው ጡሩ ማሠብ
ፎርጅድ መቀመጫ
ከኃላ ጨርቅ ያረጋችሁት እጅግ በጣም ነዉ ድራማዉን ያበላሸዉ ላየዉ አስጠላኝ
????????
እደዚህ እደምትችሉ ማሳየት ነዉ
ግን መቀመጫ ሆድ ምናምን ሳትጨምሩ ቢሆ ጥሩ ነበር